ሐምሌ ፳፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.የአዳም ልጅ ቅዱስ ሴት ነቢይ ፪.ታላቁ ቅዱስ ሕዝቅኤል… — ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴 — TG.ME

ሐምሌ ፳፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.የአዳም ልጅ ቅዱስ ሴት ነቢይ

፪.ታላቁ ቅዱስ ሕዝቅኤል ነቢይ የራእዩ መታሰቢያ

፫.የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በእስክንድርያ  ቅዳሴ ቤቱ

፬. የቅድስት ንግሥት መስቀል ክብራ (የቅዱስ ላሊበላ ሚስትና የቅዱስ ይትባረክ እናት) እንዲሁም

፭.የቅዱስ ስምኦን ሊቀ ጳጳሳት  ዘእስክንድርያ ፍልሰተ አጽም እና ቅዱስ አሞን ሰማዕት መታሰቢያቸው ነው። 


https://t.me/An_Apocalypse/34191
❤8
August 3, 2026 1.4K 1