@OroGospelSongs · 2.4K subscribers
Chaanaalii kana irratti Faarsaa Afaan Oromoo Kanneen Bara Durii,akkasuma Haaraa Qilleensarra Oolanii fi ergaa Wangeelaa argachuu dandeessu.Yaada yoo qabaattani fi Faarsa erguu yoo feetan Liinkii kanaa gadiitiin nu quunnamaa 👉🏻 @firaafiree 💯Galatoomaa
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/OroGospelSongsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 17, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
"ዓይኖቼን ከክንቱ መልስህ በቃልህ አስገዛልኝ..." በውጣ ውረድና በሩጫችን መካከል ሁልጊዜም በስስት የሚያየንን፣ ይቅር ባዩንና አፍቃሪውን አባታችንን እግዚአብሔርን የምናስብበት ውብ ግጥም። ተመልከቱት፣ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Comment እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝🥹👇🏾 https://youtu.be/y8Bok5OMxCQ?si=nz9gEYx9zI1lbZr-
እናንተዬ ይሄ የAI መዝ 🤯,,( እኔጃ መዝሙር ማለት ያለብኝ አይመስለኝም ) ለምን እንደሆነ አላውቅም አሮን ቀጥቅጦ የሰራውን ጥጃ ይመስለኛል። ያው በእጁ ቀጥቅጦ ሰርቶ ቢሆንም ሙሴ እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ ፣ ህዝቡን ታስታለህ ብሎ ሲጠይቀው እንደመለሰው አይነት ዛሬ ላይ እስትንፋስ ከሰጠን ከሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ጋር ያልተነካ ፣ ከህልውናው ጋር ያልተሻሸ በምትኩ የምርም አሮን እንዳለው ወርቁን ወረወርኩት ጥጃ ሆኖ ወጣ እንዳለው አሁንም ጥቅስ ሲያቀብሉት ስብከ…
መዝሙረ ዳዊት 51:17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም። መዋረዳቸውን አይተህ አንተ ባርከሃቸው የቤትህን ልጆች አንተ ሰብረሃቸው ትዕቢታቸው ጠፍቶ ከትሁት ልባቸው እንባቸውን ሲያፈሱ ለምተው አየኋቸው🤍😭😭🤲🏾 ለእኔም አባቴ ሆይ ልቤን ስበርልኝ እኔነቴ ደቅቆ ጸጋህ እንዲበዛልኝ ትዕቢቴን ሽረህ ትህትናን ስጠኝ (፪x)✝🥺🥺🤲 እቃትታለሁኝ ዘወትር መሰበርን ሽቼ አብዝቼ እጮሃለሁ ሌተ ቀን ተግቼ እስከመቼ ድ…
I fell asleep while listening to gospel songs during working hours.
የዳዊት ልጅ መዝሙር🔂😭🎧 ጌታ ጌታዬ እራሴን በፊትህ አዋረዳለው የቆሸሸውን ያደፈኝን ልቤን እጠበው ለታይታንና ምን ይሉኝ ትቼ ራሴን ላሳይ ከፊትህ አምጥቼ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ አንተ አጥረኝ ቀድሰኝ። የራሴን በደል ከለሎች ጋራ እያነጻጸረኩ የእነ ምን አላት እያልኩ ሲኩራራ ብዙ አንተን በደልኩ! አሁን አስበኝ በታላቅ ምህረት አጥራ በደለን አንተን በሚያከብረ በቅዱስ ኑሮ ሽለም ዘመኔን🥹🤲🏾 አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ አንተ …