ቼልሲ ኤንዞን በ130 ሚሊየን ፓውንድ የሚሸጥ ከሆነ ቡድን በመገንባቱ ብቻ ሳይሆን በሽያጩም የተዋጣለት ይሆናል።
የኤንዞ ዝውውር ሲጠናቀቅ ባጠቃላይ ከሸጣቸው ነባርና ታዳጊዎች ከ454 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ያገኛል
የለቀቁት ተጫዋቾችና የዝውውር ዋጋቸው!
-ጃክሰን £65M ✅
-ኩኩሬላ £52M ✅
-ሳንቶስ £50M ✅
-ዴላፕ £45M ✅
-ቻላባህ £30M ✅
-ጆርጅ £24M ✅
-ማሬስካ £17M ✅
-ዋሽንግተንሽ £8M ✅
-ቶሲን £7M ✅
-ኬሌማን £5M ✅
-ሞርጋን £4M ✅
-ጉይ £14,5M ✅
-ዳትሮ £2,5M ✅
-ኤንዞ £130M 🔄
+£454M⏳
ኦሎምፕያድ ስፖርት





















