ቀጣይ ላለብን የለንደን ደርቢ ጨዋታ የነዚህ ሶስቱ ተጨዋቾች ጤንነትና ጥሩ አቋም ላይ መገኘት ከEmirate… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

ቀጣይ ላለብን የለንደን ደርቢ ጨዋታ የነዚህ ሶስቱ ተጨዋቾች ጤንነትና ጥሩ አቋም ላይ መገኘት ከEmirate ነጥብ ይዘን እንድንመለስ ይረዳናል!!...Palestra በpreseason ጨዋታዎች ለይ ምንያህል ለXabi ታክትክ ወሳኝ ሰዉ እንደሆነ አሳይቶናል!!...በጣም ፈጣንና በሊጉ ያልተለመደ የRWB ሚናዉ ምናልባት ለArteta ልጆች እንገዳ ሆነው ችግር ልሆንባቸዉ ይችላል!!

የLavia እና General Caicedo ጥምረት ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም!! የArsenalን Compact የሆነ የመሃል ሜደ ክፍልን የሚሰብሩ Physical እና technically gifted የሆኑ የመሃል ሜዳ ሞተሮች ናቸው!!...ከዚህ ዉጭ አሁን ለይ በሊጉ አስፈሪዉን የአጥቂ መስመር ስለያዘን የአርሰናልን የCleansheet ታሪክ ነበረ ሆነዉ እንድቀር የማድረግ አቅም አለን!!

Come on Chelsea!!!!..pride of london!
❤15👍3
September 4, 2026 622