የቼልሲ ደጋፊዎች ሞይሰስ ካይሴዶ ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ማወቅ ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን ሻቢ አሎንሶ እንድታውቁ አይፈልግም! ምክንያቱም እናንተ ካወቃችሁ ሚኬል አርቴታ እና አርሰናሎችም ያውቃሉና።
የመረጃ ምንጮች እንዳረጋገጡት፣ ከቀድሞዎቹ አሰልጣኞች ጋር ሲነጻጸር በሻቢ አሎንሶ ስር በክለቡ ውስጥ ከፍተኛ የመረጃ ምስጢራዊነት እና ጥንቃቄ እየተጠበቀ መሆኑን አስተውለዋል።
Kieran Gill- Daily Mail

8
4
4
1September 3, 2026 663