🚨🔵 BREAKING | Chelsea የ18 ዓመቱን ተስፈኛ ተከላካይ Honest Ahanor ለማስፈረም ተቃርቧል! 🔥
🔵 Chelsea ከAtalanta የ18 ዓመቱን ማዕከላዊ ተከላካይ Honest Ahanor ለማስፈረም ድርድሩን እያራመደ ነው።
💰 የዝውውሩ ጠቅላላ ዋጋ £34.2M (€40M) በላይ እንደሚሆን ተዘግቧል። 😳
👀 Chelsea አሁንም ወጣት ተሰጥኦዎችን በማስፈረም የወደፊቱን ቡድን ለመገንባት እየሰራ ነው። 🔵🔥
🔗 Di Marzio — Sky Italia

9
3August 27, 2026 1K