Ethio_Chelsea FC Newsቼልሲ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ሊያስፈርማቸው የሚችላቸው ሶስት የራሱ ኢላማዎች አሉት፦ ላሚን ካማራ ማኑ ኮኔ ከፕሪምየር ሊጉ የሚመጣ አንድ ስሙ ያልተገለጸ ኢላማ Matt Law - Telegraph🎖ይሄ ሚስጥራዊ ስሙ እስካሁን ያልተጠራ የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋች ማን ይመስላችኋል?t.me/official_ECF/62555Translate1September 1, 2026 298 1