🚨 አሁን የደረሰ ዜና፦ ዳስታን ሳትፓዬቭ በጊዜያዊነት ከBurnley FC ወጥቶ ወደ Chelsea FC እንደሚመለስ ሪፖርቶች እየገለጹ ነው።
🔵 18 ዓመቱ ተጫዋች ከMiddlesbrough FC ጋር ባደረገው የChampionship ጨዋታ ያጋጠመውን ጉዳት ለማከም ወደ Chelsea ይመለሳል።
🏥 በCobham የማገገሚያ ሂደቱን ካጠናቀቀ በኋላ ወደ Burnley ተመልሶ እንደሚቀጥል ይጠበቃል። 💯
የBurnley–Middlesbrough ጨዋታ ላይ ሳትፓዬቭ Man of the Match እንደነበርም ሪፖርት ተደርጓል።

3
2September 8, 2026 262