ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ 🗣 " እኔ ከዚህ በኋላ እንደውም ቼልሲን ማየት ሳያስደስተኛ አይቀርም ምክንያቱም… — Ethio_Chelsea FC News — TG.ME

ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ 🗣

" እኔ ከዚህ በኋላ እንደውም ቼልሲን ማየት ሳያስደስተኛ አይቀርም ምክንያቱም በሊጉ በጣም አዝናኝ ጨዋታ የሚጫወተው ክለብ ቼልሲ ስለሆነ ነው።"
🔥14
September 8, 2026 548 1 1