ሲነካካት ደስ ይላታል። በተለይ ደሞ ቀስ እያለ ወደ መሀል ሲገባ አይኗ መስለምለም ይጀምራል።
ሲሰራ ጎበዝ ነው አያሳምመኝም ያስደስተኛል እያለች ታሞግሰዋለች ።
ጣቱ ላይ ስላለው ምትሐት ስታወራ አይደክማትም ።
ሁሌ ሲጨርስ ግንበሯን አኮሳትራ "በቃ አለቀ?"ትለዋለች።
ከእሱ ጋር ዘላለም እየሰራት ብትቆይ አይሰለቻትም።
ቶሎ ቶሎ ስሙን ትጠራዋለች ብርዬ....ብሩ....ብርሽ . . መልሱ "ወዬ"ብቻ ነው፤ ስራውን እስኪጨርስ አያወራትም።
ከጨረሰ በኋላ "ተመቸሽ ?" ይላታል አይን ይኗን እያየ
ቦርሳዋን አንስታ ብሯን አውጥታ ከነ ቲፑ ትሰጠዋለች
አይ ብሬ ፀጉር ሰሪው !
•
•
መልካም ሰኞ ይሁንልን
#ካነበብኩት
facebook.com/nuenazeg2












