🎮CATIZEN ANNOUNCEMENT
✅Catizen ወደ Centralized Exchange መላክ ከነ ወድያ Sep18 ይጠናቀቃል።Delay እንዳይኖር ወደ CEX ብትልኩ ተመራጭ ነው።
✅Bybit እና Bitget ላይ Deposit ለሚያደርጉ Reward ተዘጋጅቷል።Bybit ላይ ከ 500$Cati ጀምሮ Deposit ለሚያደርጉ ሲሆን Bitget ላይ ግን ማንኛውም Ammount Deposit ለሚያደርጉ ከ 15$Cati ጀምሮ Reward ይኖራል።
✅Deposit ከማድረጋቹ በፊት Exchange ላይ ገብታቹ Reward Campaign አስጀምሩ።

September 16, 2024 73