የአፋር ብ/ክ/መ/ት/ቢሮ የ2018 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ Afar Education… — Abenezer kidus (abini) — TG.ME

የአፋር ብ/ክ/መ/ት/ቢሮ የ2018 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ

Afar Education Bureau Grade 6th_Result_released
ሀምሌ 29/2018 (ትምህርት ቢሮ)


ማንኛውም ተፈታኝ ከዚህ በታች በተገለጸው ዌብሳይት https://afar6.ministry.et/#/result በመግባት ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የመለያ ቁጥር (Registration number) በማስገባትና ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡
ውጤቱን ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ማየት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የማለፊያ ነጥብ (አማካይ ውጤት) በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ትምህርት ቢሮ
❤36👍5🥰4🔥3😢1
August 5, 2026 9.5K 31