📏 የ 1000 ሊትር የቁሙ (Vertical) ታንከር ዝርዝር መለኪያ (Specifications):
🔹 መጠን (volume): 1050 ሊትር (1050 Liter)
🔹 ስፋት / ጎን (Diameter): 105 cm
🔹 ቁመት (Height): 127 cm
🔹 ውፍረት (Thickness): 4.25 mm
🌟 ለምን የእኛን ታንከር ይመርጣሉ?
✅ 100% Food Grade: ለመጠጥ ውሃ እና ለጤና ተስማሚ በሆነ ንጹህ ፕላስቲክ የተመረተ።
☀️ ባለ 3-ድርብርብ (layer)
UV-Resistant: በፀሐይ ብርሃን የማይበገር፣ የውሃውን ንጽህና የሚጠብቅ ፣አልጌ የማይዝ እና ለረጅም ዘመን የሚያገለግል።
🏠 ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን: በጠባብ ቦታ፣ በረንዳ ወይም ጣራ ላይ በቀላሉ የሚቀመጥ።
🔄 አማራጮች: በቁመት (Vertical) እና ባግድም(Horizontal) እንደ ፍላጎትዎ ይገኛል።
🚚 ፈጣን ትራንስፖርት (Delivery):
🆓 በአዲስ አበባ ዙሪያ ለምትገኙ ደንበኞች ያለ ምንም ክፍያ (Free Delivery) ያሉበት ድረስ እናመጣለን!
🚛 ለክልል ከተሞች በብዛት ለሚፈልጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች እናደርሳለን።
ጥራት ያለው ታንከር ገዝተው የውሃ ችግርዎን ዛሬውኑ ይቅረፉ! 💧👇
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ
https://t.me/natranplc
📩 Teleg: @natplc ወይም @jolax7
📲 ስልክ ይደውሉ:
📞 0966195477
📞 0920708650












