ስልክ እዳይደወልላቹ ስፈልጉ Airplane ሞድ አታድርጉ !
አሁን የምነግራቹን ሚስጥር ተጠቀሙ።
➡️ወደ ስልካቹ መደወያ ሂዱና *21*857# ብላቹ ደዉሉ ከዛ ሰርቪሱን አክቲቭ ያደርግላቹሀል።
➡️ከዝህ በዋላ ሰዉ ሲደዉልላቹ ስልኩ ነትወርክ እንደማይሰራ ይነግረዋል ለናንተ ግን ያ ሰዉ ደዉሎ እንደነበር ምልክት ያሳያል።
➡️ወደነበረበት መመለስ ስትፈልጉ ደሞ #21# ብላቹ በመደወል ማቋረጥ ትችላላቹ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @NatiApplink

18
7
3
2
1
1