Iphone Tip
ስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ?
ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣ የንፋስ ወዘተ
ይህን ለማድረግ Settings —> Accessibility —> Audio/Visual —> Background Sound ከገባችሁ በኋላ የተዘረዘሩ የተለያዩ ድምፆች አሉ። ከነሱ ውስጥ በመምረጥ መመሰጥ ትችላላችሁ።

5
3
1
1