ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይህን አስተካክሉ።
ወደ ቴሌግራም ፕሮፋይላቹ ግቡና ትንሽ ወደ ታች ወረድ በሉ ➡️ ከዛ Data and Storage ንኩ➡️ ከዛ Storage Usage የሚለዉን ንኩ ➡️ ከዛ Clear Cache የሚለዉን ነክታቹ Clear አድርጉ።
ይህን በማድረግ በፊት ከነበረዉ የተሻለ Storage ማግኜት ትችላላቹ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink

12
3
1
1
1August 18, 2026 4.8K 6