Tiktok ላይ በጣም የተመቻቹን ቪድዮ እንዴት ነዉ Repost የምታደርጉት? ➡️አሁንም የሼር ምልክቷን… — Nati App — TG.ME

Tiktok ላይ በጣም የተመቻቹን ቪድዮ እንዴት ነዉ Repost የምታደርጉት?

➡️አሁንም የሼር ምልክቷን ነክታቹ ከዛ Repost የሚለዉን ፈልጋቹ ምናምን ነዉ Repost ምታደርጉት?

እንደዛ ከሆነ የተሻለ መንገድ ልንገራቹ።

➡️ወደ ተመቻችሁና Repost ማድረግ ወደፈለጋቹት ቪድዮ ሂዱና የላይክ ምልክቷን ጫን አድርጋቹ ያዙ በቃ ጨረሳቹ ማለት ነዉ። እንደዛ ስታደርጉ ራሱ Repost ያደርጋል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink
❤7👍3👌2🙏1🆒1
August 16, 2026 4.8K