ችግር ሳይፈጠር ስልካቹ ላይ ይህን አስተካክሉ :-
➡️ስልካቹን ለቤተሰብ or ለጓደኞቻቹ ስትሰጡ እንዳያዩባቹ ምትፈልጉትን App በቀላሉ በዚህ መሰረት Hide አድርጉ ወይም ደብቁ ::
➡️የስልካቹን Screen ጫን አድርጋችሁ ያዙና Setting ሚለውን ንኩ
➡️ከዛ ወረድ በሉና "Hide App..." ሚለውን ነክታቹ ስትገቡ ስልካችሁ ላይ ያሉ አፖችን ዘርዝሮ ያመጣላቹሃል መደበቅ የፈለጋቹትን መርጣቹ ከታች "Done " በሉት ::
➡️ከዝህ በዋላ ያን አፕ ማንም አያይባቹም ::

15
2
1
1
1August 8, 2026 7.1K 3