የስልካችሁ ፈጣን ባትሪ ቶሎ አልቆባችሁ charge ስታረጉት ቶሎ charge ማያደርግ ከሆነ ይህን አድርጉ! ⚡🔋
➡️ ወደ Settings ውስጥ ግቡ
➡️ Battery ብላችሁ search አርጉ
➡️ More battery settings ወይም Charging settings የሚለውን ይክፈቱ
➡️ Fast charging የሚለውን ON አድርጉ

10
7
3
3
1
1
1August 3, 2026 7.9K 5

10
7
3
3
1
1
1