የቴሌብር አካውንትዎን ከዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ያስተሳስሩ፡፡
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/NID_Fayda ግርጌ ‘መለያ’ (Account) በሚለው አማራጭ ውስጥ ‘ደረጃ ለማሻሻል/ለመቀየር’ (Level upgrade/Change) የሚለውን በመመረጥ ባለ16 አሀዝ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) በማስገባት በቀላሉ ማስተሳሰር ይችላሉ፡፡
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com
💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/
💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/
💸 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
💸 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/
💸 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
💸 ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443
💸 ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et
💸 አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et
💸 ዳሽን ባንክ
https://dashensuperapp.com/dashen-fayda
Credit @IDethiopia





