NASA CRYPTO: post #2485 — TG.ME

⚠️ጥንቃቄ

ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ ከምታምኑት  ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ  እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው

📌ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው scam ነው

‼️‼️ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ

➡️Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session  የሚለውን ተጭናቹ  ok በማለት 24  ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24  ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው

🌐ለሁሉም ሼር አድርጉት
👍1
March 13, 2025 341