DoctorX ከ 9 ቀን በኃላ mining እንደሚያልቅ እና December ውስጥ ሊስት እንደሚደረግ ያስታወቁት… — NASA CRYPTO — TG.ME

🚨 DoctorX ከ 9 ቀን በኃላ mining እንደሚያልቅ እና December ውስጥ ሊስት እንደሚደረግ ያስታወቁት Ice open network blockchain አዲስ ፕሮጀክት አስተዋውቀዋል።

|| Crytpo Mayors ይባላል ሁሉም ነገሩ ከ ፕሮጀክቶቻቸው ጋር ተመሳሳይ ነው ሰው በመጋበዝ የነሱን ቶክን መሰብሰብ ነው።

|| ከ 30 በላይ ታስኮችም አሉ እነሱን በቀላሉ በመስራትም ቶክን ማግኘት ይቻላል።

|| በ24 ሰዓት ሁለቴ ብቻ ነው mining extend ማድረግ የሚጠበቅባችሁ (ቢጫ ምልክቷ ስትመጣ እሷን ለትንሽ ሰከንድ press ማድረግ ነው)።

|| በአንድ ሰው invite 2000 TMOON token ይሰጣቹዋል። አፑን ማውረድ ሳይጠበቅባቸው በቦት መጋበዝ ትችላላችሁ ሊንካችሁን ኮፒ አድርጋችሁ።

ከሁሉም ቀድሞ መጀመር የICE Project ላይ ዋጋ አለው

|| DoctorX December 4 ተጠናቅቆ እስከ December 30 ሊስት ይደረጋል። ይህም በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

በቦት ለመስራት 👉 https://t.me/crypto_mayors_bot/app?startapp=r_nasa2

በ አፕ መጠቀም ለምትፈልጉ 👇 http://tap.tokero.com/@nasa2
November 25, 2024 427 1