@Nahuseman256 · 2K subscribers
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🚶♂️እንኳን ደህና መጡ👋 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የድሮና አዳዲስ መዝሙራት ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን like share subscribers የንግስ ዝማሬ ማግኝት ከፈለጉ የyoutube አካውንታንት ይቀላቀሉ። https://youtube.com/@nahu-seman-zema25?s በማድረግ ይጎብኙ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Nahuseman256Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 11, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 11, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
✧ ምድር ጸዳች"✧
ምድር ጸዳች ምድር ጸዳች ሐሴት አረገች ምድር ጸዳች ከእድፍ ነጻች በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች(፪) ሴቶች ትንሳኤውን ሲያወሩ በእልልታ(፪) ጮሃ ስትመሰክር ምድር አፏን ከፍታ(፪) የተዘጋው ዓለት ሲገለባበጥ(፪) ምን ተናገሩ አይሁድ ከፍርድ ለማምለጥ አያልቅባቸውም የእነርሱ ፈሊጥ(፪) ✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥ መግነዙ ተገኝ ከመቃብሩ ወድቆ(፪) ምልክት እንዲሆን ተወላቸው አውቆ(፪) እሁድ በማለዳ መቃብሩ መከነ(፪) ሁሉም ተለውጦ ለቅሶው ደስታ ሆነ(፪) ✥…
✧"የሕያዋን አምላክ "✧
የሕያዋን አምላክ የሕያዋን አምላክ ሙታንን ሊያስነሳ በመንፈቀ ሌሊት ክረስቶስ ተነሣ/2/ ✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥ ሙታን አይደለንም ክረስቶስ ተነሣ ሕያዋንነን እኛ ክርስቶስ ተነሣ በቁስሉ ያዳነን ክርስቶስ ተነሣ ከኃጢአት ቁራኛ ክርስቶስ ተነሣ የተዋረድነውን ክርስቶስ ተነሣ ሊያከብረን ዳግመኛ ክርስቶስ ተነሣ ሞትን አሸንፎ ክርስቶስ ተነሣ ተነሳልን ለእኛ ክርስቶስ ተነሣ ✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥ እናንተስ አትፍሩ ክርስቶስ ተነሣ እነግ…
✧" ትንሳኤከ ለእለ "✧