@ewnetnew06 · 1.8K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ewnetnew06Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 28, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማኀበረ የአብስራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንዴት እንዴት ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/2/ እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/2/ 449 አዝ...................................... አበሰሩኝ መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ላለም ሁሉ ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበረት የማይንቀኝ መድሀኒቴ አይኔ አየች በሊሌት ቀና ስል ከሰማይኮከብይሸመራኛል የፍቅርህ መአዛ ልቤን ይጠራኛል…
✞ የልቤ ዜማ ነሽና ✞ የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ነው ያንቺ ምስጋና ሞገሴ ነው ስምሽ ለኔ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ አዝ ======= በመገፍት ብኖር እምነቴን አፀናለሁ በጣቶችሽ ተይዤ አዲሱ ቀን አያለሁ [፪] ስማፀን ደጅሽ መጥቼ ተመለሰኩ ተረጋግቼ እንደምን አንቺን እረሳለሁ በምልጃሽ ተፈውሻለሁ አዝ ======= የጠላቶቼን አራስ የሚቀጠቅጠው የአብራክ…
✞ አብስራ ✞ መጣ ከራማ ከመላእክት ሀገር ለድንግል ማርያም ምስራች ሊነግር(፪) አብስራ አብስራ አብስራ(፪) የራማው መልአክ አብስራ - ሊቀ መላእክት አብስራ መጋቢ ሐዲስ ነው አብስራ - ገብርኤል የኛ አባት አብስራ ተፈስሂ ብለን አብስራ - ደስታን አሰማሀት አብስራ የጌታን መወለድ አብስራ - ክብር ነገርካት አብስራ ገብርኤል ለማርያም(፪) አዝ= = = = = ጌታን የምቶድ አብስራ - በመንደርሽ አብስራ በአገለገልኻት አብስራ - ፊቷ…
ሃሌ ሉያ
ሃሌ-ሉያ አንተ ሰው ሆይ ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ መስማቱንማ ሰምቼ ነበር ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ እናቴ ሆይ.......... ሆ ይህን ባየሻ ........ሆ በቁርማ ዳቦ .......ሆ ሲጥለኝ ውሻ........ሆ ደጓ ጫማዋን ......ሆ አውልቃዋለች.......ሆ ውሃ ሲጠማ.........ሆ አጠጥታዋለች......ሆ የስዋ ውዳሴ .......ሆ ሆኖኛል ውይን…