AAU GENERAL#Grade_12_Frequently_asked #AASTU 1⃣ ለመግባት ምን ያስፈልጋል? በዚህ ዓመት 2018 ላይ ተፈቶኖ ከ 50% በላይ ማለፊያ ውጤት ያለው ሰው መሆን። ከ2017 እና ከዛ ጀምሮ ያለ ሰው መመዝገብና ለፈተና መቀመጥ አይችልም። 2⃣ የAAUን ፈተና በGovernment sponsored ተመዝግቤ እዚህስ ማመልከት እችላለሁ? ወይንስ በPrivate ተመዝግቤ መፈተን እችላለሁ። በመንግሥትም…Check this out for those of u who are going to join universityt.me/my_dev_diary/1351August 31, 2026 68