Grade_12_Frequently_asked #AASTU 1⃣ ለመግባት ምን ያስፈልጋል? በዚህ ዓመት 2018 ላይ… — AAU GENERAL — TG.ME

#Grade_12_Frequently_asked
#AASTU

1⃣ ለመግባት ምን ያስፈልጋል?

በዚህ ዓመት 2018 ላይ ተፈቶኖ ከ 50% በላይ ማለፊያ ውጤት ያለው ሰው መሆን። ከ2017 እና ከዛ ጀምሮ ያለ ሰው መመዝገብና ለፈተና መቀመጥ አይችልም።

2⃣ የAAUን ፈተና በGovernment sponsored ተመዝግቤ እዚህስ ማመልከት እችላለሁ? ወይንስ በPrivate ተመዝግቤ መፈተን እችላለሁ።

በመንግሥትም በግልም ይቻላል። ቀድሞ የሚፈትነው እዛ ስለሚሆን ግን እዛ ከታለፈ ወደዚህ ምደባ አይኖርም። (for government sponsored) ነገር ግን በግል from past experience ተፈትነው እዚህም ላይ ያለው ላይ ተፈትነው እዚህ አመልክተው የገቡ አሉ so the probability is high የሚያሳስብ የለም።

3⃣ Computer Science AASTU ይሰጣል? what about Nuclear Engineering?

4⃣Computer Science የለም። Nuclear Engineering at this moment በማስተርስ ደረጃ ነው ያለው probably next yr or after the year it coming ይጀመራል ብለን እናስባለን።

ፈተናውን ካለፍን ውጤት አያያዙ እንዴት ነው?

👥ካለፋችሁ በኋላ ከMatric 50% እና ከEntrance exam 50% ተደርጎ ያመጣችሁት ውጤት ከ100% ይያዛል። it is simple maths

🗣Let say as example u got 400/600 in university entrance exam and u got 90/100 for this one

400/600×100% = 66.67%
90/100×100% = 90%

66.67+90/2= 156.67/2 =78.3% እንደዚህ ይሆና የመቁረጫ ነጥብ ወጥቶ for engineering and applied they will accept u.

Last yr in aastu for engineering

👨‍🦰For male 69.5% and above
👩‍🦰 For female 65.0% and above

Applied Science

👨‍🦰For male 57% and above
👩‍🦰For female 50% and above ነበረ።

Part 2 coming soon share this one and we will share a files too.

We will try to answer some rumors and vague questions on the next post!

@AAU_GENERAL
❤3🏆1
August 31, 2026 748 1 21