ድረሱልኝ🙏 በአደረብኝ የኩላሊት ህመም የአንድ ኩላሊት ከጥቅም ውጪ መሆን በአሁኑ ሰዓት በአስቸኳይ እዲወጣ… — Mahi's Diary — TG.ME

Forwarded fromYEYEAB ✟
🙏ድረሱልኝ🙏

በአደረብኝ የኩላሊት ህመም የአንድ ኩላሊት ከጥቅም ውጪ መሆን በአሁኑ ሰዓት በአስቸኳይ እዲወጣ ከጤና ባለሙያ የደረሰኝ ቢሆንም የህክምና (Surgery ) ሂደቱ ከእኔም ከቤተሰቦቼም አቅም በላይ ስለሆነ በምትችሉት ሁሉ ድረሱልኝ ስል በፈጣሪ ስም እማጸናቿለሁ


1000592702375 CBE Chala Regasa Tafa
+251932940286 Telebir

በጸሎታችሁም አስቡኝ
❤3
August 31, 2026 39