@muzoklo · 100 subscribers
የምትፈልጉትን ሙዚቃ የአገር ውስጥም ሆነም የውጪ ሙዚቃ መጠየቅ ትችላላቹ ሰውም አድ አርጉልን
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/muzokloIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 4, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 28, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://t.me/+u6xP9QP-E-05Y2Q0
[media, no text]
https://t.me/liyubaskets
ዋሆዬ_-አባይነሽ_ሀይሉ_wahoye_Abaynesh_haile_@addistalentshow(256k)
ፍቅርሽ እንደ ጥላ አንደ ጥላ ሲቀርቡት ይርቃል ደሞ ቁርጥ አርገው ሰተውት ዞረው ይናፍቃል ዛሬ አገኘሁሽ ስል ሲነጋ የለሽም ከጎኔ ላም አለኝ በሰማይ ሆብኝ ያንቺስ ፍቅር ለኔ እንደው ያንቺን ነገር ሳስበው አንዳንዴ ግራ ይገባኛል ግርም ይለኛል ድንግር ይለኛል የማደርገው ሳጣ ትቅርብኝ እልና ልቤ አልቆርጥ ይለኛል አልቆርጥ ይለኛል አልቆርጥ ይለኛል አንድ ሰሞን መጥተሽ ተስፋ እየመገብሽኝ አለሁ ትይኝ እና አለሁ ትይ እና ታጊኝ እና ታጓጊኝ እና ደሞ ላንድ ሰሞን ታስጭንቂኛለሽ…
Yelibe Zema Lyrics - የልቤ ዜማ