@muslimstudents1
@muslimStudentsGroup1
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/muslimstudents1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አብዱላህ ቢን መስዑድ ፦ "ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።". جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
እኔ ምለው ቀጣይ ረመዳን አግብቼ ነው ምፆመው ያላችሁ ውድ ላጤዎች👋 ከምን ደረሳችሁ🤔 ረመዳን እየደረሰ ነው . . . . . ለማንኛውም ነገ እሁድ ነው 😉
የሄደ ሰው ግን ተመልሶ ሲመጣ ከባድ ነው ¡
“መሀመድ ደርዊሽ ምን ይላል መሰለሽ "አንድ ሰው እንድትቆጪበት ሲጠብቅ፣ ዝም ማለት ምንኛ ያምራል! እንድታለቅሺ ሲያስብ፣ ፈገግ ማለትሽም ምንኛ ያምራል!” 🖤✨ ብርጭቆ መስለሻቸው ሊሰብሩሽ ሲሞክሩ ፕላስቲክ ሁነሽ አንቺን መስበር እንደማይችሉ አሳያቸው😎 ሁሌ ማትጠበቂ ሁኚ🤗
ደከመኝ ብሎ መቅበጥ የሚያምርበት ሸርተት ሲል የሚደገፈው ትከሻ ያለው ሰው ነው
#በሴቶች ህግ ውስጥ.... የምትወዳት ከሆነ ምድር ላይ ያሉ ሴቶችን ሁሉ መጥላት አለብህ😌🤭