@musalla_app · 12K subscribers
All things about the Musalla App https://onelink.to/quvuv3 Direct contact @ContactMusalla ይህ ቻናል ሙሰላ አፕን የሚመለከቱ መረጃዎች የሚተላለፉበት ነው። መተግበሪያውን ለማግኘት https://onelink.to/quvuv3 በቀጥታ እኛን ለማግኘት @ContactMusalla
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/musalla_appIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 23, 2025per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🎉 Bayyinah TV Subscription Giveaway Round 4! 🎉 Do you want to understand the Quran deeply and learn Arabic? We are giving away a FREE 3-month Bayyinah TV subscription to eight people! This opportunity is prepared only for those who genuinely seek knowledge. To enter, send us a message with the fo…
በሙሰላ መተግበሪያ ያካተትናቸው አዳዲስ ፊቸሮችን ከላይ ይመልከቱ።
አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር! አላሁ አክበር.... "ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል!" (አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ሥራዎችን ይቀበል!) በድጋሚ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ በዓል በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ። በዓሉን ከቤተሰብዎ እና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ ያሳልፉ! ዒድ ሙባረክ! 🎁🐏
🎉 ዒድ ሙባረክ! | ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም! 🌙🐑 الله أكــبر، الله أكــبر، الله أكــبر، لا إلــه إلا الـلــــه، والـلــه أكــبر، الـلــه أكــبر، ولـلــه الحمــد. እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አላህ (ሱ.ወ) የሑጃጆችን ሐጅ፣ ጾመኛውን፣ ኡድሂያ አራጁንና መልካም የሰራውን ሁሉ ስራውን ይቀበለው! ይህ የዒድ በዓል፡- ✨ የነብዩላህ ኢብራሂምን (ዐ.ሰ) ታዛዥ…
🌟የአመቱ ታላቁ ቀን ነገ ነው! አልሀምዱሊላህ! አላህ (ሱ.ወ) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት ታላቁ የዐረፋ ቀን ነገ (ማክሰኞ) ነው! ለዚህ ድንቅ ቀን ከወዲሁ እንዘጋጅ፡- 1. የጾም ቱሩፋት (በረካ)፡ነገን ለመጾም ከወዲሁ ኒያ እናደርግ የዐረፋን ቀን የጾመ ሰው አላህ የሁለት ዓመት (ያለፈውን እና የሚመጣውን) ወንጀል ይምርለታል! ሱብሀነላህ! 2. በላጩ ዱዓ፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) "ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፤እኔ እና ከኔ በፊት…