ሰሞኑን የጨፌ ወንድሞቻችን መስጂድ ግንባታ ላይ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የተሳተፉ ወንድምና እህቶች ስም ዝርዝር ከነ ብሩ መጠን እንደሚከተለዉ ቀርቧል
1👉አሊ መሐመድ ዩሱፍ 500 ብር
2 👉እንድሪስ መሐመድ ዩሱፍ 500 ብር
3 👉ኢብራሂም ሐይሉ መኮንን 2,000 ብር
4 👉መስፍን ካሳዬ አበበ 1,600 ብር
5 👉መሐመድ ዑመር ሰይድ 2,000 ብር
6 👉ሳዲቅ አሕመድ ደስታ 20,000 ብር
7 👉ኢዘዲን አያሌው ካሳ 300 ብር
8 👉ተዉፊቅ መሐመድ ይመር 1,400 ብር
9 👉መሐመድ ጀማል ሰይድ 1 ብር
10 👉ሳዲቅ አሕመድ ደስታ 25,000 ብር
11 👉አብዱረሕማን ሙ/ ሁሴን 1,400 ብር
12 👉ብርሃኑ እሸቱ ሁሴን 10,000 ብር
13 👉ሳዲቅ አሕመድ ደስታ 20,000 ብር
14 👉ሳዲቅ አሕመድ ደስታ 5,000 ብር
ማሳሰቢያ
ይህ መረጃ ከ AUG 03/2026 እስከ AUG 15/2026 ብቻ ያለዉን መረጃ የሚመለከት ሲሆን ከዚያ በፊትና በሗላ ያለዉን አላካተተም
ስቴትመንቱ ከደረሰኝ እመለስበታለሁ ኢንሻአሏህ
ሁላችሁንም
አሏህ ምንዳችሁን ከፍ ያድርግላችሁ‼️
በዱንያም በአኼራም የደስታን ሂይወት ይችራችሁ‼️
በሱና ላይ ኑራችሁ በሱና ላይ የምትሞቱ ያድርጋችሁ‼️
📌📌ጨፌ አቅሷ መስጂድ
t.me/Yechefemesjidginbata
