@mubarekebrahiml · 3.1K subscribers
የኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ ደርሶች ሙሓደራዎች ጽሁፎች ይተላለፉበታል! حساب التلجرام الرسمي لأبي البخاري مبارك بن إبراهيم الأثيوبي حفظه الله يعنى بنشر الفوائد العلمية والآثار السلفية!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mubarekebrahimlIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 16, 2022per Telegram
We have been tracking it since September 4, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🌸 የእውቀት ውበት ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «እውቀት በምስል (በአካል) ተቀርጾ ቢሆን ኖሮ፣ ከፀሐይና ከጨረቃ ምስል ይልቅ እጅግ ያማረ በሆነ ነበር።» [«ረውደተል ሙሒቢን» (297)] https://t.me/mubarekebrahiml
#ፈትዋ_ቁ_28 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጥያቄ ነበረኝ የፈጅር ሱና ባለፈኝ ግዜ ፀሀይ ከወጣች ቡሀላ መስገዱ በላጭ ነዉ ሲባል ሰምቸ ነበር ( ሶላተ ضحى ደግሞ የሚሰገደው ፀሀይ ከወጣች ቡሀላ ነው እና ሁለቱንም መስገድ ከፈለኩ ማንኛዉን ነው የማስቀድመው የፈጅርን ሱና ወይስ ሶላተ ضحى ጀዛከሏሁ ኸይረን ባረከሏሁ ፊኩም 🎙በኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/mubarekebrahiml
ኢማም አል-ቁርጡቢ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፡- «አንዲት ሙእሚን ሴት በጀነት ውስጥ ያላት ሁኔታ ከሁር አል-ኢን (ከጀነት ውብ ሴቶች) ይበልጥ የተሻለ ነው፤ ደረጃዋም የላቀ ነው፤ ውበቷም እጅግ የሰፋ ነው።» 📖 ምንጭ፡ (ተፍሢሩል ቁርጡቢ 16/154) https://t.me/mubarekebrahiml
سؤال للمحتفلين بالمولد النبوي -صلى الله عليه وسلم- الشيخ العلامة: #محمد_بن_صالح_العثيمين رحمه الله تعالى
▪️ ሙናፊቅ ያለቅሳል ወይ? ሸሙይት ቢን አጅላን እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ፡ «ሙናፊቅ ያለቅሳል ወይ?» እሳቸውም መልሰው እንዲህ አሉ፡ «ከራሱ (ከዓይኑ) በኩል ያለቅሳል፣ ልቡ ግን አያለቅስም።» [«ሒልየቱል አውሊያ» (3/129)] https://t.me/mubarekebrahiml