AgoraTube App V1.0 በይፋ ተለቋል!
አጎሪያንስ፣ የጠበቅነው ቀን ደርሷል። ዝም ብሎ አፕ አይደለም የሰራነው፤ የትሬዲንግ አቅማችሁን የምታሳድጉበትን አዲሱን ዲጂታል HQ ነው ይዘንላችሁ የመጣነው።
📲 ዛሬውኑ V1.0 ውስጥ ምን ታገኛላችሁ፡
🔒 Biometric Trading Vault: ጆርናላችሁን በ Face ID ቆልፉት። የብሮከር ዳታችሁን አስገብታችሁ Win Rate፣ Profit Factor እና Max Streaks ላይ ጥልቅ የሆነ ኦዲት ስሩበት።
📚 Academy & Mastery System: ማርኬቱ ላይ በግምት መሄድ ይብቃ። ስቴፕ-ባይ-ስቴፕ የተዘጋጀውን Forex Masterclass ተከታተሉ፤ እውቀታችሁን ወደ ቀጣዩ Level አሳድጉ።
🛠 Trader's Toolkit: ለ Forex, Crypto እና Gold ትክክለኛውን የ 100oz ኮንትራት ስሌት የጠበቀ ፈጣን ካልኩሌተር፣ እንዲሁም ማርኬቱን ላይቭ የምትከታተሉበት Market Timeline።
🌍 Ecosystem Radar: በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ለሚጠቅሟችሁ ቱሎች የተዘጋጀ ጥልቅ ትንታኔ።
🛡 100% Data Sovereignty: የእናንተን ትሬድ እኛ ማየት አንችልም። ሁሉም ዳታችሁ ስልካችሁ ላይ ብቻ ነው የሚቀመጠው፤ በአንድ ክሊክም ወደ ግል Google Drive አካውንታችሁ ባክአፕ ማድረግ ትችላላችሁ።
በዚህ ኢኮኖሚ ውስጥ ተጠቃሚ ብቻ መሆናችሁን አቁሙ፤ ባለቤት መሆን ጀምሩ።
👇 አሁኑኑ AgoraTube አፕን ከ Play Store ዳውንሎድ አድርጉና ተቀላቀሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.agorians.AgoraTubeApp
የመጀመሪያዎቹ 100 ዳውንሎድ አድርጋችሁ 5-Star Review የምትሰጡን ሰዎች የዚህ movement Day-One ፋውንደሮች ናችሁ!
በተሳካ ሁኔታ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ስትጨርሱ ኮሜንት ላይ 🔥 አስቀምጡ!

13May 21, 2026 7.6K 30 6