MT Tech Ethiopia: post #1486 — TG.ME

በ Bybit የተጀመረው P2P disabling በቅርቡ ደሞ major በሚባሉ Exchanges ላይ ይቀጥላል ::

OKX - May 4
Binance - May 15

NB: Your assets are save ግን ወደ ብር መቀየር ነው ማይቻለው

ይህም ላልተወሰነ ጊዜ ድረስ ነው ከ NBE ያለው case እስኪፈታ ድረስ
👍8❤3
May 2, 2026 6.4K 3 5