ውድ የት/ቤታችን ወላጆች
የመጨረሻው ወር(የሰኔ ወር) የት/ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ 10/2018 ድረስ ከፍላቹህ ማጠናቀቅ አለባቹህ።
ማሳሰቢያ
1.የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እስከ ሰኔ 5/2018 ድረስ ከፍላቹህ ማጠናቀቅ አለባቹ። ሰኔ 5/2018 ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የአድሚሽን ካርድ ስለሚሰጥ ክፍያውን አስቀድማችሁ ክፈሉ።
2. ውዝፍ ክፍያ ያለበቹ ወላጆች በስልክ እንድትከፍሉ ያሳሰብን ቢሆንም ጥቂት ወላጆች ክፍያውን አልፈፀማቹህም ስለዚህ እስከ ሰኔ 5/2018 ድረስ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
3. የ2ኛ ሴምስተር ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 15/2018 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። ዝርዝር የፈተና ፕሮግራሙን ወደ ፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን









