የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ እነዚህን ነጥቦች ማካተት ይኖርበታል! በህጉ መሰረት ማንኛውም ታክስ ከፋይ ድርጅት… — Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2 — TG.ME

የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ እነዚህን ነጥቦች ማካተት ይኖርበታል!
በህጉ መሰረት ማንኛውም ታክስ ከፋይ ድርጅት ወይም ግለሰብ በግብር ዘመኑ ለንግድ ስራ የተጠቀመበትን ካፒታል በትክክል መመዝገብ አለበት።
የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና መረጃዎች፡
   🔸 በአክሲዮን ድርሻ የተያዘዉ የካፒታል መጠን
   🔸 የተከፈለ እና ያልተከፈለ ካፒታል   መጠን
   🔸ያልተከፋፈለ የትርፍ መጠን
   🔸ለካፒታል ማሳደጊያ የዋለ ትርፍ መጠን
   🔸 የተከፋፈለ የትርፍ ድርሻ መጠን
   🔸የመጠባበቂያ ገንዘብ መጠን
   🔸 የተጠራቀመ የተጣራ ትርፍ ወይም ኪሳራ፣ እና ሌሎችን የያዘ መሆን አለበት፡፡
⭐️ማስታወሻየታክስ ሂሳብ መዝገብዎን የተሟላ ማድረግ ሊከሰቱ የሚችሉ ቅጣቶችን ይከላከላልⵆ
❤9👍1
August 24, 2026 6.1K 44