የአእምሮ ኮድ | MIND CODE: post #516 — TG.ME

እንዴት እንደሚቻል መማር ያሉብን ነገሮች ፦

1. ለመዝናናት - ያለ መጠጥ
2. ለመነጋገር - ያለ ስልክ
3. ፈገግ ለማለት - ያለ ሴልፊ
4. ለማለም - ያለ አደንዛዥ ዕፅ
5. ለመውደድ - ያለ ቅድመ ሁኔታ
💯13👍2❤1🔥1
July 10, 2026 1.2K 2