1. ዕድል በርህን የማያንኳኳ ከሆነ፣ ተነስተህ በሩን ራስህ ፍጠር።
2. ግላዊነት ኃይል ነው። ሰዎች የማያውቁትን ነገር ሊያበላሹት አይችሉም።
3. በድጋሚ ቸልተኛ እየሆንክ ነው።... ባለፈው ምን እንደተፈጠረ አስታውስ።
4. ለመተው ያለው ፈተና ስኬት ከማግኘትህ ጥቂት ቀደም ብሎ ከፍተኛ ይሆናል።
5. ትንንሽ የየዕለቱ ድሎች የምትፈልገውን ስኬት የምታገኝባቸው ናቸው።
6. ካጣኸው በላይ ታገኛለህ። ይህ ምዕራፍ "ቦታ መፍጠር" ይባላል።
7. ማግኘት የምትችለውን ነገር በጭራሽ አትለምን።