*ጤናዎ በቤትዎ ፤ እፀዋት መድሀኒትዎ!*
👉በሚና የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል የተዘጋጀ ።
🌿ግማሽ የሻይ ማንኪያ እርድ
🌿ግማሽ የሻይ ማንኪያ ዝንጅብል
🥃አንድ ብርጭቆ ውኃ
ባንድ ላይ አፍልቶ ጠዋት እና ማታ ከ 14-16 ቀን መጣጣት ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥቅሞች ያስገኛል ።
👇👇👇👇👇👇
1-በሽታ የመከላከል ስርዓትን ያጠናክራል !
2-ጉበትን ማፅዳት እና ተግባሮቹን ያሻሽላል !
3-የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ይቀንሳል !
4- የኩላሊት ተግባርን ያሻሽላል !
5-ሳንባን እና የመተንፈሻ ቱቦን ያፀዳል !
6-ሀሞትን ያፀዳል!
7-የደም ቅባቶችን እና ኮሊስትሮልን ያስወግዳል !
8-የማህፀን መኮማተርን ለማከም ይረዳል !
9-በሰውነታችን ውስጥ አደገኛ እጢዎች እንዳይፈጠሩ ያረጋል!
10-የጉንፍን ተጋላጭነትን ይቀንሳል ፤ በሽታን የመከላከል ዓቅምን ያሳድጋል !
11-የምግብ መፈጨት ችግርን ያስወግዳል!
12-ሆድ እና አንጀትን ከምግብ ቅሪት ያፀዳል!
13-ለሰውነት ኃይል ይሰጣል !
14-የጉሮሮ መቁሰልን ለማከም ይሆናል!
15-በውንድ የዘር ፈሳሽ ውስጥ ኢንፌክሽን እና መግልን ለማከም ይረዳል!
ሚና ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል ፤ ብልህ ሰው ከተፈጥሮ ይማራል፤ በተፈጥሮ ይታደሳል፤ ተፈጥሮን ይጠብቃል፤ በተፈጥሮ ይፈወሳል!
አድራሻ :-አዲስአበባ ቤተል አደባባይ፣ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ፣ በግ ተራ ፣አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት
0920525200
0994777777
https://youtube.com/@minatraditioalmedicine-lp5ds?si=CoznQLwXiNWDfZkR
https://www.tiktok.com/@nurujemal76?_t=8nRk5GNkGpi&_r=1
https://t.me/minatraditional
#farming
#alternative
#traditional
4
1
1August 17, 2025 1K 9