ሚና የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የዘቢብ ዘጠኝ ጥቅሞች !
15 ፍሬ ዘቢቢ
250 ml ውኃ ጋር አፍልቶ በማኛውም ጊዜ በየቀኑ መጠጣት በተለይም ለአጫሾች እና በአክታ ለሚሰቃዩ ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንም ጥቅም ይሰጣል ።
1-የደም ግፊት ይቀንሳል
2-ኮሊስትሮልን ይቀንሳል
3-የልብ በሽታን ይከላከላል
4-ሳልን ያስታግሳል
5-ሰውነትን ከመርዝ ያፀዳል
6-በወር አበባ ወቅት የደም ግፊትን ይቀንሳል
7-የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
8-የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል
9-ለድምፅ ጥራት ጥቃሚ ነው
ሚና ባህላዊ ህክምና
አድራሻ :-አዲስ አበባ ቤተል አደባባይ፣ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ፣ በግ ተራ ፣አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት
0920525200
0994777777
4July 18, 2025 1K 3