@millennuim2012 · 934 subscribers
Mekicho Millennium today
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/millennuim2012Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 7, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🚨 አስቸኳይና ወሳኝ ማሳሰቢያ ከመቂቾ ሚሊንየም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት! 🚨 የመቂቾ ሚሊንየም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምዝገባ ከጀመረ መቆየቱ ይታወቃል። ሆኖም ግን አሁንም በከተማው ውስጥ የሚገኙ የተወሰኑ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እስካሁን እንዳልተመዘገቡ ተረጋግጧል። ስለሆነም ትምህርት ቤቱ መጪውን ረቡዕ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም (20/12/2018) ብቻ የነባርም ሆነ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን አድርጎ የወሰነ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል…
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia