@mezemur_lyrics · 8.3K subscribers
የብዙ ክርስቲያኖች ችግር መዝሙር ማግኘት ሳይሆን የመዝሙሩን ግጥም ጠንቅቆ ማወቁ ነው። ይህ ቻናል አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ከነ ሙሉ ግጥማቸው ያደርሳቹሃል። ከእኛ ጋር ይሁኑ ለ ወዳጆም ዝማሬዎቹን ይጋብዙ ተባረኩ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mezemur_lyricsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 16, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
ቤቴን ሞላው በብርሃኑ | እየሩሳሌም ነጊያ ሰላምን እርካታን ፣ እሻ ነበር ለዓመታት የልቤን ምነግራቸው ፣ በዝቶልኛል ጓደኛ ስቄ ተጫውቼ ሄድና ግን ብቻዬን ስሆን እፈራለሁ እሸበራለሁ ... ቁጭ ብዬ አስባለሁ ፣ የዕለት ተዕለት ተግባሬን ውሎዬን ስራዬን ፣ ራሴን ልገመግመው ኡ ቁጭ ብዬ አስባለሁ ፣ የዕለት ተዕለት ተግባሬን ውሎዬን ስራዬን ፣ ራሴን ልገመግመው ሳወጣ ሳወርድ ፣ በሀሳብ ተሳፍሬ በድንገት ተሰማኝ ፣ ሲንኳኳ በሬ ...…
"ሀ" ያልኩት ከእናንተው ነበር 👉 "የአሟሟትህ እይታዬ" ደ'ሞም "ሆ"'ም አልልም "ሁ" ግን እያልኩ ነኝ። 👉 "አለመሆን ሆኗል" አብረን ጸጋ እንካፈል። ተባርካችኋል።
አይደለህም_ሩቅ | እየሩሳሌም ነጊያ አባ አባት ብዬ የምጣራበትን የልጅነት መብቴን እንደተነፈኩኝ ጌታም እንደተወኝ እንደረሳኝ አስቤ እንደወትሮ ጨረቃን ሳየው አሻቅቤ ሰማይ እንጂ ጌታ የሌለ ሲመስለኝ ከዋክብት እንዲርቅ እንዲያው ርቆ ቢታየኝ ትክ ብዬ አስተውዬ ሳይ ወደላይ አደለህም ፪ ሩቅ ሰማይን ምድርን ሞልተ ፀሎት ምልጃ እንባዬን ወደ አንተ አድርሼ አምኜ እንድቀበል ስለቴን መልሼ እኔ ባልኩ ጊዜ እንደምፈልገው ሳይሆንልኝ ሲቀር ሁሉንም ስተወው ብዙ ተጎዳ…
[media, no text]
[media, no text]
"ሃሌሉያ" ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ ብቻውን የእኔ ምሥጋና የተገባ ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋ…