@menfesewizmare · 1.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/menfesewizmareIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 9, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ሉቃስ 24:34 ጌታ በእውነት ተነሥቶአል። መልካም በዓል! 🎉
ምኩራብ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ ማለት፦ ቤተ-ጸሎት ሲሆን፤ ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከአይሁድ ምኩራብ ገብቶ ምኩራቡን ገበያ አድርገው ሲገበያዩበት አገኛቸው። ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል ያለውን አላነበባችሁምን? ትዕንቢተ ኢሳይያስ ፭፮፥፯ እናንተ ግን ገበያ አደረጋችሁት በማለት በተናቸው እቃውንም ገለባበጠባቸው በሮቹንም፤በጎቹንም በገመድ አየገረፈ አባረራቸው። የዮሐንስ ወንጌል ም. ፪፥፩፯ (ማቴዮስ ፪፩፣፩፫) ደቀ መዛሙርቱም የቤትሕ ቅንዓት በላኝ ተብሎ የተጻፈው ለ…
ቅድስት (የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት) «ቅድስት» ማለት የዘይቤ ፍችው « የተቀደሰች የተለየች » ማለት ነው። ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት ልዩ የሆነችና ክብርት ጾም የምትጀመርበትን ሁለተኛ ሳምንት ከልብ ያሳስበናል፡፡ ማቴ. 4-2 ቅድስት የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ…
[media, no text]
[media, no text]
ዘወረደ (የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት) ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡ ‹‹ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ›› የሚልና ይህንን የመሳሰለ ጌታ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር ምስጋና የሚቀርብበት ሳምንት ነው፡፡ ሌላም ስም አለው ጾመ ሕር…