@melkampodcast · 133 subscribers
“መልካም ፖድካስት”፣ ስለ እግዚአብሔር ሥራ የሚተርክ እና ስለ ክርስቲያን የሕይወት መንገድ የሚያወሳ ሳምንታዊ የፖድካስት ዝግጅት ነው። “Melkam Podcast” is a weekly podcast production that shares the works of God and reflects on the Christian path of life.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/melkampodcastIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 12, 2026per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🌟 🌟 ሳምንታዊው መልካም ፖድካስት፣ የምዕራፍ 1፥ ክፍል 8 ዝግጅቱን ወደ ርስዎ ይዞ መጥቷል። 🎬https://youtu.be/wwXBVI4nxOI 👉ይመልከቱት፣ ያዳምጡት፤ ለሌሎችም ያጋሩ።
Melkam Podcast | Short | S01 EP08 | Girum Tariku 🎬በቀጣዩ የፖድካስት ዝግጅት እንግዳ አድርገን ያቀረብነው ግሩም ታሪኩ ነው። ግሩም የሚዲያ፣ ኮሙኒኬሽን እና የማርኬቲን ባለሙያ ሲሆን፣ ስለ ኮሙኒኬሽንና መሰል ጕዳዮች ልምዱንና ዕውቀቱን አካፍሎናል። 🗓️ ዓርብ፣ ነሐሴ 15 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ በ1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ። https://youtube.com/@Melkam.Po…
ዘላለም አበበ ከመልካም ፖድካስት ጋራ ካደረገው ቆይታ የተወሰደ ሙሉውን ለመመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፦ https://youtu.be/ANMOvhI2q6w #melkampodcast #podcast #christianpodcast
🌟 🌟 ሳምንታዊው መልካም ፖድካስት፣ የምዕራፍ 1፥ ክፍል 7 ዝግጅቱን ወደ ርስዎ ይዞ መጥቷል። 👉ይመልከቱት፣ ያዳምጡት፤ ለሌሎችም ያጋሩ። https://youtu.be/ANMOvhI2q6w?si=AtltqpyvbCpmqqPI
Melkam Podcast | Short | S01 EP07 | Zelalem Abebe 🎬በቀጣዩ የፖድካስት ዝግጅት እንግዳ አድርገን ያቀረብነው ዘላለም አበበ ነው። ከእንግዳችን ዘላለም አበበ ጋራ የትምህርት ዝግጅቱን ባደረገበት የMentorship ጽንሰ ዐሳብ እና የፒኤችዲ ጥናቱን በማድረግ ላይ በሚገኝበት የአመራር መተካካት (Leadership succession) ላይ ቆይታ አድርገናል። 🗓️ ዓርብ፣ ነሐሴ 8 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ በ1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! የዩቲዩብ…