ተቀጽላ ማለት 🌿 በምስሉ እንደምትመለከቱት፦ ከማንኛውም ዕጽ በወፍ ዘራሽ አማካኝነት ከአንድ ዛፍ ግንድ… — መርጌታ መላክ ታየ ገ/ሀና ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ — TG.ME

🌿ተቀጽላ ማለት 🌿
በምስሉ እንደምትመለከቱት፦
ከማንኛውም ዕጽ በወፍ ዘራሽ አማካኝነት ከአንድ ዛፍ ግንድ ተጣብቆ የሚበቅል ቅጠሉ ሰፋ ሰፋ ያለ ዕጽ ነው።
የብሳና እና የወይራ ተቀጽላ ማለት ከብሳና ግን ወይም ቅርንጫፍ ተጣብቆ ከብሳና ቅጠል ለየት ብሎ የሚበቅል ዕጽ ነው።
ከወይራም እንዲሁ ይገኛል።  ተቀጽላ ተመሳሳይ ተገድራ ይሚባል ዕጽ ሲኖረው ለመለየት ሞክሩ::

ተቀጽላ መርዛማ አይደልም::
ይደውሉ 0913696685
           0913696685
         
@Mergeta1234
September 4, 2026 2