ልብ ያለው ልብ ይበል!🙏🏾 📖በእንተ ማእሠሮሙ ለአጋንንት ወለቡዳ📖 ይህ ገናና ጸሎት ከዚህ በፊት… — መርጌታ መላክ ታየ ገ/ሀና ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ — TG.ME

🙏🏾ልብ ያለው ልብ ይበል!🙏🏾 📖በእንተ ማእሠሮሙ  ለአጋንንት ወለቡዳ📖             ይህ ገናና ጸሎት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሆነ ድንቅ እና ልዩ ጸሎት መሆኑን በማስገንዘብ በእጅ ጽሑፍ አካፍያችሁ ነበር:: አሁን ደግሞ እንሆ በጥንት ብራና እስከነ ጠልሰሙ ተከትቦ እንደወረደ ይሄው በምስል አቀረብኩላችሁ:: 👆 እንኳንስ ጸሎት አድርገውት ይቅርና በጽሑፍ ከትበው ብይዙትም አጋንንት ወቡዳ ለጌዎን ወሥራይ በአጠገባችን ድርሽ አይሉም! ምክንያቱም የእግዚአብሔር እሳታዊ ቃል ነውና! ገቢሩም! በየቀኑ ሰባት ሰባት ጊዜ መጸለይ ነው:: በውኃም :በሎሚም ቢጸልዩ እና ቢጠጡት ፈውስን :መረጋጋትን:ትዕግስትን:ሃብትን:ፍቅር እና ሰላምን ይቀዳጃሉ:: ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ! ሻሎም ነኝ:: 👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ:: አድራሻችን~   ቤኒሻንጉል ጉሙዝ    መምጣት ለማትችሉ ደንበኞቻችን መድሀኒት እኛ ላይ ተማሪዎች ስላሉ ባሉበት ቦታ መድሀኒት ማድረስ እንችላለን (በፖስታ) ቤት የምናደርስ መሆኑን እንገልጻለን:: ለጥያቄው 👉0913696685 👉0913696685 መልእክት ለማስቀመጥ  👉👉@Mergeta1234 👉👉@Mergeta1234

August 28, 2026 2