@mekdiartgallery · 217 subscribers
🎨 የተለያዩ የአርት ስራውች የሚለቀቁበት እና ስእል ለስጦታ... በቅናሽ ዋጋ ማሳል ከፈለጉ @Mekd21m ላይ ያናግሩን ወይም 📞0935358932 ይደውሉ አብራቹኝ ስለሆናቹ ከልብ አመሰግናለው🙏
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mekdiartgalleryIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 19, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
የቀለም ስራዬ ነው እንዴት አያቹት @mekdiartgallery @mekdiartgallery
[media, no text]
እንዴት አያቹት ወደ ስእሌ ተመልሻለው #አስተያየታቹ አይለየኝ #እናነተም መሳል ውይም ለምቶዱት ምን ልስጥ በላቹ እያሰባቹ ነው ስእል ለስጦታ አሪፍ ምርጫ ነው #አናግሩኝ ማሳል ምፈልጉ @mekdiartgallery @mekdiartgallery ከውደዳቹት👍አስተያየትም እቀበላለው ወዳችዋልው🥰🥰🥰
እኩዮቼ አግብተዋል። እኩዮቼ ልጆች አፍርተዋል። እኩዮቼ ጥሩ ሥራ ይዘዋል። እኩዮቼ ስኬት ተጎናጽፈዋል። እኩዮቼ ውድ ቤትና መኪና አሏቸው። እኩዮቼ በማኅበረሰቡ የተከበሩ ናቸው። እኩዮቼ እንዲህ ናቸው፤ እንዲያ ናቸው... እያልክ ይሆናል። ትክክል ብለሃል። ይሁንና ጨርሰህ መርሳት የሌለብሽህ.... ከሚታየው ምቾት ባሻገር የማይታዩ ብዙ ሸክሞች። ከሚማርኩ ፈገግታዎች ጀርባ ብዙ የልብ ቁስልና ህመሞች እንዳሉ እወቅ! ከሩቅ ያማረ ኑሮ ሁሉ የስኬት ምልክት፣ ከውጭ የሚ…