በኢትዮጵያ ወሰን አቅራቢያ የሚገኘውን ጦራቸውን ሲጎበኙ የሰነበቱት የሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን፣ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ።
ይህ ስብሰባ በምፅዋ ወደብ በኩል የሚገባው የጦር መሣሪያ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በጨመረበት ወቅት የተካሄደ በመሆኑ፣ የክልሉን የጂኦፖለቲካ ሁኔታ የሚከታተሉ አካላትን ትኩረት ስቧል።
22
6September 4, 2026 3.6K 1

