ሰበር ዜና‼️
ፅምዶን የሚቃወም ቡድን በፋኖ አመራሮች ተመሰረተ
የጽምዶን አካሄድ በጽኑ የሚቃወም አዲስ ህብረት ከአማራ ፋኖ አመራሮችና አባላት ተነጥሎ መመስረቱ የተገለፀ ሲሆን፣ ይህ ስብስብ የትግሉን ህዝባዊ መሠረትና ትክክለኛ መስመር ለማስጠበቅ ያለመ መሆኑ ተመልክቷል።
በአርበኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው ይህ ህብረት ጽምዶ የሚባለውን ቡድን አካሄድ በግልጽ እንደሚቃወም ያወጀ ሲሆን፣ ለአማራ ህዝብ ዘላቂ ፍትህ፣ ደህንነት እና መብት ማስከበር የሚቻለው በራሱ ህዝባዊ ትግል እንጂ ከወያኔ፣ ከሻዕቢያ እና ከሸኔ በሚጠበቅ አጋርነት አለመሆኑን የሚያንጸባርቅ ጽኑ አቋም ይዟል።
የአማራን ጥያቄ ሸኔ፣ ወያኔ እና ሻዕቢያ ይመልስልናል ብለን ከእነሱ ጋር አንሰራም ሲሉ አሳውቀዋል!

28
12
5August 29, 2026 3.9K