@manchestrUnitd1 · 1.1K subscribers
Manchesterunited
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/manchestrUnitd1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 7, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ቡሩኖ የአምናውን ስህተት ነው የደገምነው።ከሜዳ ውጪ ስንጫወት ሁሌ ለተጋጣሚ ቡድን ኳስ እንደለቀቅን ነው።በመጀመሪያ 20 ደቂቃዎች ብዙ ኳስ የነካው በረኛችን ነበረ።
ማንቸስተር ዩናይትዶች በተከታታይ ለ 2ኛ አመት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታን ግብ ሳያስቆጥሩ ተሸንፈዋል .. 25/26 : ማን ዩናይትድ 0-1 አርሰናል 26/27 : ሀል ሲቲ 2-0 ማን ዩናይትድ
🏆 የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ! ⏰ Full-Time ሀል ሲቲ 2-0 ማን ዩናይትድ
ተጠናቀቀ አታስቡ የዛሬው ጨዋታ ቢያንስ 2 ተከላካይ እንድናስፈርም በር ይከፍታል። እርግጠኛ ሁኑ በዚህ
ሼሽኮ ኳሱን ገደለው ጥሩ ኳስ አግኝቶ ነበር +6 በዚ ደቂቃ ቢያንስ በባዶ ላለመውጣት ተፍ ተፍ እያሉ ነው ሼሽኮ አመለጠው ሀል ሲቲዎች ጠንካራ መከላከል ስራ እየሰሩ ነው በነገራችን ላይ አምና ከፍተኛ መከላከል ክፍተት የነበረበት ቡድን ነበር ሻምፒዮን ሺፑ ላይ ማለት ነው
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.